Spotify የተደራሽነት እቅዳችንን ግልፅነት እና ተጠያቂነት ባለው መልኩ ለመተግበር ቁርጠኛ ነው። የእኛን የተደራሽነት ሂደት ሪፖርት በየዓመቱ እናትማለን።
የSpotify የሂደት ሪፖርቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ፦
በተጨማሪም፣ በሪፖርት ማድረጊያ ክፍለ ጊዜዎች መካከል ያለውን የአፈፃፀም ሁኔታ ለመከታተል ውስጣዊ ዓመታዊ ግምገማዎችን እና ከሥራ ቡድን መሪዎች ጋር በየሩብ ዓመቱ ፍተሻዎችን እናጠናቅቃለን። እነዚህን ፍተሻዎች ለመምራት እና ከዓመት እስከ ዓመት ሂደቱን ለመከታተል ከላይ ያሉትን የአፈጻጸም አመልካቾች እንዲሁም ከሚመለከታቸው የሥራ ቡድኖች የተውጣጡ የድርጊት ንጥሎችን እንጠቀማለን።