የበለጠ ለመረዳት ከዚህ በታች ያሉትን የግላዊነት ምንጮችን ይመልከቱ እና በዚህ ገፅ ላይ ያሉትን ቪድዮ ይመልከቱ።
የእኛ የግላዊነት መመሪያ የምንሰበስበው የግል ውሂብ ምን እንደሆነ፣ እንዴት እንደምንጠቀምበት እና ለምን እንደምናሰናዳው ተጨማሪ ዝርዝር ይዟል።የእኛ የኩኪ ፖሊሲ Spotify ስለሚጠቀምባቸው ኩኪዎች፣ ለእርስዎ የሚቻለውን ምርጥ ተሞክሮ እንድናቀርብልዎ በማገዝ ስለሚጫወቱት ሚና እና የኩኪ ቅንብሮችዎን በተመለከተ ስላሉዎት ምርጫዎች መረጃ ይዟል።የእኛ Spotify ለወላጆች እና አሳዳጊዎች መመሪያ የSpotify አገልግሎቶችን በሚጠቀሙበት ጊዜ ታዳጊ ልጅዎን ወይም ወጣት ልጅዎን እንዴት መደገፍ እና መጠበቅ እንደሚችሉ አስመልክቶ ምክር ያቀርባል።የእኛ የግላዊነት እና ደህንነት Spotify ድጋፍ ገፆች በተደጋጋሚ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች ተጨማሪ ድጋፍ እና መልሶችን ያቀርባሉ።ስለ ግላዊነት ላይ ማናቸውም ጥያቄዎች ወይም ስጋቶች የእኛን የውሂብ ጥበቃ ኦፊሰር ከእነዚህ መንገዶች በአንዱን ያነጋግሩ፦
privacy@spotify.com ላይ ኢሜይል ይላኩበሚከተለው ይፃፉልን፦ Spotify AB, Regeringsgatan 19, 111 53 Stockholm, Sweden