Spotify ለምን?
ተወዳጆችዎን ያጫውቱ
የሚወዷቸውን ሙዚቃዎች ያዳምጡ እና አዲስ ሙዚቃ ያግኙ።
አጫዋች ዝርዝሮች ቀለል ተደርገዋል
አጫዋች ዝርዝር እንዲሰሩ እንረዳዎታለን። ወይም በሙዚቃ ባለሙያዎች በተሠሩ አጫዋች ዝርዝሮች ይደሰቱ።
የራስዎ ያድርጉት
ምን እንደሚወዱ ይንገሩን እና እኛ ለእርስዎ ሙዚቃ እንመክራለን።
የሞባይል ውሂብ ይቆጥቡ
ሙዚቃ ሲያጫወቱ አነስተኛ የስልክ በይነመረብ ለመጠቀም በቅንብሮች ውስጥ የውሂብ ቆጣቢን ያብሩ።
ነፃ ነው። ክሬዲት ካርድ አያስፈልግም።
ጥያቄዎች አሉዎት?
- አጫዋች ዝርዝር እንዴት መፍጠር እችላለሁ?
አጫዋች ዝርዝሮች ለራስዎ ለማዳመጥ ወይም ለማጋራት የሙዚቃ ስብስቦችን ለማስቀመጥ ጥሩ መንገድ ናቸው።
አንዱን ለመፍጠር፦
1. ቤተ-ሙዚቃዎን መታ ያድርጉ።
2. ፍጠር የሚለውን መታ ያድርጉ።
3. የአጫዋች ዝርዝርዎን ስም ይስጡ።
4. ዘፈኖችን ማከል ይጀምሩ (እና እኛ እንረዳዎታለን)። - ውሂብ ቆጣቢ ሁነታን እንዴት ማግበር እችላለሁ?
1. መነሻ መታ ያድርጉ።
2. ቅንብሮችን መታ ያድርጉ።
3. የውሂብ ቆጣቢን መታ ያድርጉ።
4. የውሂብ ቆጣቢን ያብሩ። - የሚቻለው ሙዚቃን በበውዝ ማጫወት ብቻ ነው?
የበውዝ አዶ ያለው ማንኛውም አጫዋች ዝርዝር እየበወዘ ይጫወታል።
አንዳንድ አጫዋች ዝርዝሮች የበውዝ አዶ የላቸውም፣ ስለሆነም እሱን ለማጫወት ማንኛውንም ሙዚቃ ነካ ማድረግ ይችላሉ።